🏑መልካም የገና በዓል!✨🌟

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የመተሳሰብ እንዲሆን እንመኛለን፡፡

መልካም የገና በዓል!

የኢትዮጵያ ሴቶች መጠለያ ጥምረት

#ENWS

Similar Posts