እንኳን ለከተራና ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን! 💧✨
በዓሉን ስናከብር በመተሳሰብና በመረዳዳት 🤝💙 በአብሮነት መንፈስ ካለን በማካፈል፤ጥቃት የደረሰባቸውን፤ የተቸገሩትንና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ወገኖቻችንን እያሰብን 🤍🙏እንዲሆን ጥሪ እያቀረብን፤በዓሉ የሰላም 🕊️ የፍቅር ❤️ የደስታ 😊 እና የአንድነት 🤲 እንዲሆን እንመኛለን። መልካም በዓል! 🎉 የኢትዮጵያ ሴቶች መጠለያ ጥምረት Warm wishes for the Ketera and Timket celebrations. May we arrive in peace! 💧✨ As we celebrate…
